Podcasts by የ.ራ.ሴ መስቀል: ye ra sē

የ.ራ.ሴ መስቀል: ye ra sē

ሠላም ለዚ ቤት 👋

ይህ የራሴ መስቀል የተሰኘው የፖድ ካስት ፕሮግራም ነው!

አዘጋጆቻቹ እኔ ማሂ እና ሜሪ ነን

ስኬታማ ሴት የቤተሰቧ ልቆም የሀገሯ ምሰሶ ናት

የራሴ መስቀል ተስፋ የተጽኖ ፈጣሪ ሴቶችን የስኬት ጉዞ

በመቃኘት ባለ ራዒ ትውልድ ማፍራት ነው።

በየሁለት ሳምንቱ በተለያዮ ርዕሶች ዙሪያ እንወያያለን እንዲሁም የግል ጉዞዎቻችንን እናካፍላችሁአለን።

የመጀመሪያዉን ክፋል ቅዳሜ ይጠብቁ 😍😍😍😍🥳🥳

ለአስተያየቶ በራችን ክፍት ነዉ 🙏

Further podcasts by Mahi ena Merry

Podcast on the topic Selbstverwirklichung

All episodes

የ.ራ.ሴ መስቀል: ye ra sē
ገደብ ማበጀት: Setting boundaries. from 2020-06-13T21:51:09

በከፊል 2 ፕሮግርማችን ገደብን/ boundary ስለማበጀት አስፈላጊነት እንነጋገራለን። መልካም ቆይታ 🙏🏾

Listen
የ.ራ.ሴ መስቀል: ye ra sē
የ.ራ.ሴ መስቀል: Ye Ra Sē: ክፍል አንድ from 2020-05-24T01:00:12

ያተኮርንበት ሳይሆን የልባችን ትኩረት መለኮታዊ እይታን ከዓለም ይነጥለዋል። ብዙውን ጊዜ ዓለማዊ ራዕይ ትኩረቱ ገንዘብ ላይ ነው። በገንዘብ ቀስቃሽነት ራዕይን የፀነሰ ሰው ስግብግብነትን ይወልዳል እንጂ ለትውልድ በፊጹም መፍትሄ ሊሆን አይችልም። ምክኒያቱም ገንዘብን የሚወድ ሰው ገንዘብን አይጠግብም፤ ባለጠግነትንም...

Listen
የ.ራ.ሴ መስቀል: ye ra sē
የ.ራ.ሴ መስቀል: Ye Ra Sē (Trailer) from 2020-05-16T19:00:36